የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ On Oct 8, 2025 651 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲ ምደባ መመልከቻ ድረገጽ ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህ መሰረትም የዩኒቨርሺቲ ምደባ እየተጠባበቁ የሚገኙ ተማሪዎች በሚከተሉት ሊንኮች መመልከት ይችላሉ፡፡ ድረገጽ፥ https://student.ethernet.edu.et ቴሌግራም ቦት @moestudentbot 651 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint