የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ On Oct 8, 2025 643 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲ ምደባ መመልከቻ ድረገጽ ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህ መሰረትም የዩኒቨርሺቲ ምደባ እየተጠባበቁ የሚገኙ ተማሪዎች በሚከተሉት ሊንኮች መመልከት ይችላሉ፡፡ ድረገጽ፥ https://student.ethernet.edu.et ቴሌግራም ቦት @moestudentbot 643 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint