Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ተቋማዊ አገልግሎት አሰጣጥን ጎብኝተዋል፡፡

በጉብኝታቸውም በተቋሙ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የተከናወኑ ማሻሻያዎችን ተዘዋውረው መመልከታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡

Exit mobile version