Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የፌዴሬሸን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተሰየሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የ7ኛው የፓርላማ ዘመን 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ይገኛል፡፡
በዚህም ምክር ቤቱ ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልን አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል።
Exit mobile version