ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የፌዴሬሸን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተሰየሙ On Oct 5, 2026 241 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የ7ኛው የፓርላማ ዘመን 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ይገኛል፡፡ በዚህም ምክር ቤቱ ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልን አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል። 241 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint