ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የፌዴሬሸን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተሰየሙ On Oct 5, 2026 90 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የ7ኛው የፓርላማ ዘመን 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ይገኛል፡፡ በዚህም ምክር ቤቱ ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልን አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል። 90 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint