ሮናልዶ ከፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ራሱን አገለለ tigist gizachew 1 hour ago አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ)ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን ይፋ አድርጓል። ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ጋር የአውሮፓ ዋንጫ እና ሁለት የኔሽንስ ሊግ ዋንጫዎችን ማሳካቱ ይታወቃል። ሮናልዶ ለሀገሩ 234 ጨዋታዎችን አድርጎ 146 ግቦችን አስቆጥሯል።