Fana: At a Speed of Life!

ሮናልዶ ከፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ራሱን አገለለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ)ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን ይፋ አድርጓል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ጋር የአውሮፓ ዋንጫ እና ሁለት የኔሽንስ ሊግ ዋንጫዎችን ማሳካቱ ይታወቃል።
ሮናልዶ ለሀገሩ 234 ጨዋታዎችን አድርጎ 146 ግቦችን አስቆጥሯል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.