ሮናልዶ ከፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ራሱን አገለለ On Nov 5, 2026 60 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ)ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን ይፋ አድርጓል። ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ጋር የአውሮፓ ዋንጫ እና ሁለት የኔሽንስ ሊግ ዋንጫዎችን ማሳካቱ ይታወቃል። ሮናልዶ ለሀገሩ 234 ጨዋታዎችን አድርጎ 146 ግቦችን አስቆጥሯል። 60 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint