አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሩዋንዳ ኪጋሊ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኪጋሊ በሚኖራቸው ቆይታ ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር እንደሚወያዩ ከጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ልዑካን ቡድናቸው ዛሬ ጠዋት ኡጋንዳ ካምፓላ ይፋዊ የስራ ጉብኘት ማድረጋቸው ይታወሳል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

