Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሩዋንዳ ገብተዋል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሩዋንዳ ኪጋሊ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኪጋሊ በሚኖራቸው ቆይታ ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር እንደሚወያዩ ከጠቅላይ ሚኒስር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ልዑካን ቡድናቸው ዛሬ ጠዋት ኡጋንዳ ካምፓላ ይፋዊ የስራ ጉብኘት ማድረጋቸው ይታወሳል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.