ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኮትዲቯር ገቡ
አዲስ አበባ፤ታህሳስ 7፣2014(ኤፍ ቢሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኮትዲቯር አቢጃን ገብተዋል።
ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ በቆይታቸው ስለኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እና የኢትዮጵያና የኮቲዲቯር የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ ከሀገሪቱ ፕሬዝደንት ጋር ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በተጨማሪም ከኢትዮጵያውያን ማህበረስብ እና ከአፍሪካ ልማት ባንክ መሪዎች ጋር እንደሚወያዩ ከፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!