Fana: At a Speed of Life!

የጤና ኤክስቴንሽን መርሐ ግብር ተላላፊ በሽታዎችን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት እያገዘ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ኤክስቴንሽን መርሐ ግብር ተላላፊ በሽታዎችን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት እያገዘ ነው አለ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ። በክልሉ የከተማ ጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ንቅናቄ መድረክ "የከተማ ጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራምን በማጠናከር…

ማዕከሉ በዘርፉ ለነበረ ቀና ቁጭት ምላሽ የሰጠ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የላቀ የሕክምና ማዕከል በዘርፉ ለነበረ ቀና ቁጭት ምላሽ የሰጠ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ እንዳሉት÷ በይፋ ተመርቆ ስራ የጀመረው ዘመናዊ የጤና ማዕከሉ÷ የዓለም አቀፍ…

በኢትዮጵያ 2 ነጥብ 3 ሚሊየን ዜጎች ከስኳር ሕመም ጋር ይኖራሉ – ማህበሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት 2 ነጥብ 3 ሚሊየን ዜጎች ከስኳር ሕመም ጋር ይኖራሉ አለ የኢትዮጵያ ስኳር ሕመም ማህበር። የማህበሩ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጌታሁን ታረቀኝ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ የስኳር ሕመም በዓለም አቀፍ ደረጃ ባለፉት ዓመታት በከፍተኛ…

የሄሞራጂክ ፊቨር በሽታ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሄሞራጂክ ፊቨር በሽታ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጅንካ ከተማ ተከስቷል አለ የጤና ሚኒስቴር፡፡ ሚኒስቴሩ ወቅታዊ የጤና ጉዳይን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ እንደገለጸው÷ ከአጋር አካላት ጋር በመሆን አደጋዎች እንዳይከሰቱ የመከላከልና ከተከሰቱም…

አስከፊው የህጻናት የዓይን ካንሰር…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሬቲኖ ብላስቶማ የሚባለው የህጻናት የዓይን ካንሰር ገና በልጅነታቸው ከ5 ዓመት በታች በሆኑ ህጻናት ላይ የሚፈጠርና ለህይወት አስጊ የሆነ ህመም ነው፡፡ ሬቲኖ ብላስቶማ የተሰኘው የህጻናት የዓይን ካንሰር ዓይን ላይ ጉዳት ከማስከተል ባለፈ ህይወትንም…

ጤንነቴ የተሰኘ የሞባይል መተግበሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስቴር የመድኃኒት አቅርቦት እና የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማሳለጥ ጤንነቴ የተሰኘ የሞባይል መተግበሪያ ይፋ አደረገ። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በመተግበሪያው ምረቃ ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት÷ የጤና አገልግሎት…

የህክምና ኦክስጂን ማምረት ለተሳለጠ አገልግሎት…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስቴር የህክምና ኦክስጂን እጥረት ለመፍታት በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ናቸው አለ። በሚኒስቴሩ የጤና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ተገኔ ረጋሳ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ መንግስት በሽታን አስቀድሞ ከመከላከል ባለፈ…

በአህጉር ደረጃ የማይመረቱ መድኃኒቶችን በሀገር ውስጥ የማምረት አቅም…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ደረጃ የማይመረቱ መድኃኒቶችን በሀገር ውስጥ ለማምረት እና ለአፍሪካ የመድኃኒት ገበያ ማቅረብ የሚያስችል አቅም ተፈጥሯል አለ የቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን። ኢትዮጵያ መድኃኒትን በራስ አቅም ለማምረት እና አቅርቦትን ለማረጋገጥ የተለያዩ…

“እናቴን ያሸነፋትን አሸንፌዋለሁ”

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥቅምት በመላው ዓለም የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር ነው። በኢትዮጵያ በዚህ ወር ስለካንሰር ተገቢው ግንዛቤ ይፈጠር ዘንድ የተለያዩ ሁነቶች ይዘጋጃሉ። በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነርስ ሲስተር ዓረፋይኔ ሰለሞን ለፋና ዲጂታል…

241 ተሳፋሪዎች ከሞቱበት የአውሮፕላን አደጋ ቢተርፍም ከስቃይ ያልዳነው ራሜሽ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባሳለፍነው ሰኔ ወር መንገደኞችንና የበረራ ሰራተኞችን ጨምሮ 242 ሰዎችን የያዘ አውሮፕላን ተከስክሶ 241 ያህሉ ህይወታቸው ማለፉ ይታወሳል፡፡ ከዚያ አስከፊ አደጋ በህይወት የተረፈው የ39 ዓመቱ ቪስዋሽኩመር ራሜሽ፥ ተዓምር እንደሆነ በገለጸው…