ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች የተላለፈ የጥንቃቄ መልዕክት❗️
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንተርኔት አጠቃቀም በየቀኑ እየጨመረ በሄደበት በዚህ ዘመን፣ ከዚህ ጋር ተያይዘው የሚመጡ ስጋቶችም እየተስፋፉ ነው።
የኢንፎርሜሽን…
በብሪታኒያ በማህበራዊ ትስስር ገጾች የሚፈጸሙ ወንጀሎች መስፋፋት…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብሪታኒያ በማህበራዊ ትስስር ገጾች በሚሰራጩ ተገቢ ባልሆኑ መረጃዎች ምክንያት በየዓመቱ ከ12 ሺህ በላይ ግለሰቦች በፖሊስ ቁጥጥር ስር…
የኢትዮ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ስልጠና ወጣቶች በዲጂታል ስነ ምህዳር በንቃት እንዲሳተፉ የሚያስችል ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ስልጠና ወጣቶች በዲጂታል ስነ ምህዳር ውስጥ በንቃት እንዲሳተፉ የሚያስችል ክህሎትና እውቀት የሚያስገኝ መሆኑን…
ስታርታፖችን ለማጠናከር ዩኒቨርሲቲዎች የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲወጡ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንኩቤሽን ማዕከልን ለማስፋት ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር የሚሰሩ ሥራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ…
በስፋት እየተከሰቱ ያሉ ማጭበርበሮች በምን መልኩ ሊፈጸሙ ይችላሉ?
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በኢትዮጵያ የሚከሰቱ የማጭበርበር ወንጀሎች ቁጥራቸው ክፍ እያለ መጥቷል።
ከማጭበርበር ጋር…
ሀሰተኛ የማኅበራዊ ሚዲያ አካውንቶችን ለመለየት የሚያስችሉ ምልክቶች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማኅበራዊ ድረ-ገጾች ላይ ከ4 እስከ 6 በመቶ የሚሆኑ አካውንቶች ሀሰተኛ እንደሆኑ መረጃዎች ያሳያሉ።…
የተቋማትን የሳይበር ደኅንነት ለማስጠበቅ …
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥታዊም ሆኑ መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት የሳይበር ደኅንነታቸውን ለማስጠበቅ የተለያዩ ፕሮግራሞችን መቅረጽና መተግበር ዋና ተግባራቸው…
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የተከናወነው የቀዶ ጥገና ሕክምና …
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና ለመጀመሪያ ጊዜ በሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤ አይ) የጉሮሮ ቀዶ ሕክምና ማድረጓን አስታውቃለች፡፡
የቀዶ ጥገና ሕክምናው…
ቻይና በኢንዱስትሪዎች ሮቦቶችን በመትከል የሚስተካከላት የለም ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና የኢንዱስትሪዎች ሮቦቶችን በመትከል እና ሥራ ላይ በማሰማራት በዓለም ላይ የቀዳሚነት ሥፍራ እንዳላት ተነገረ።
በፈረንጆቹ 2024…