Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የዜና ቪዲዮዎች

የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

ኮሚሽኑ የባለድርሻ አካላት ምክክር መድረክ እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለሀገራዊ ምክክር የአጀንዳ ማሰባሰብ ስራ የባለድርሻ አካላት ምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በምክክር መድረኩ የተመረጡ የህብረተሰብ ወኪሎች፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች፣ የመንግስት ተወካዮች ፣…