Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኖርዌይ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆናስ ጋህርስቶር ጋር በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ጥልቅ ግንኙነት ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ገለፁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ኢትዮጵያ ከኖርዌይ ጋር ያላትን የረጅም ጊዜ አጋርነት ትገነዘባለች ብለዋል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.