Fana: At a Speed of Life!

በትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ የተመራ ልዑክ ሰመራ ገባ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዳግዊት ሞገስ የተመራ ልዑክ በዛሬው ዕለት ሰመራ ከተማ ገብቷል።
 
የልዑካን ቡድኑ በርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ እና በሌሎች ከፍተኛ የክልሉ አመራሮች አቀባበል ተደርጎለታል፡፡
 
ልዑካኑ በሰመራ ቆይታው በሎጅስቲክስና ትራንስፖርት ዙሪያ እንዲሁም በሌሎች ጉዳዮች ላይ ውይይት ያደርጋል ተብሎ እንደሚጠበቅ ከክልሉ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃያመላክታል፡፡
 
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.