Fana: At a Speed of Life!

የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ሁለተኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ደጋፊዎችን አመሰገነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ሁለተኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ደጋፊዎችን አመሰገነ፡፡

ፅህፈት ቤቱ ድጋፍ ያደረጉ ተቋማት የሁለተኛ ዙር ዝርዝርን ይፋ አድርጓል።

በዚሁ መሰረት ፊቤላ ኢንዱስትሪያል 40 ሚሊየን ብር፣ አዳማ ብረታብረት ፋብሪካ 30 ሚሊየን ብር፣ ብሔራዊ የዘይት ኮርፖሬሽ 30 ሚሊየን ብር፣ ሞተር ኢንጂነሪንግ 30 ሚሊየን ብር፣ ብሄራዊ ሲሚንቶ አ.ማ 30 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጋቸው ተጠቅሷል፡፡

በተጨማሪም በቀለ ለገሰ 20 ሚሊየን፣ አገሩ አበረ 20 ሚሊየን፣ ኦቪድ ኮንስትራክሽን 15 ሚሊየን እንዲሁም ያደታ ጁነይዲ 25 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡

 

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.