You might also like
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የህንድ የሲቪል አቪዬሽን ሚኒስቴር በፈረንጆቹ ሐምሌ 30 ቀን 2024 ወደ ህንድ ሃይደራባድ ሶስት በረራዎችን ለመጨመር የጋራ መግባቢያ ሰነድ መፈራረማቸው ተገልጿል፡፡
የመግባቢያ ሰነዱም አየር መንገዱ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በየአቅጣጫው በየሳምንቱ ከ 35 ወደ 38 ለማሳደግ አቅም እንደሚፈጥርለት ከአየር መንገዱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡