‹‹ለተደረገልን ደማቅ አቀባበል የሲዳማ ብሔራዊ ክልልን እናመሰግናለን። ዛሬ የሌማት ትሩፋት ያለውን ምርታማነት በሐዋሳ ገምግመን ከመጪው ሀገር አቀፍ የ #አረንጓዴዓሻራ የችግኝ ተከላ ቀን አስቀድሞ ዓሻራችንንም አሳርፈናል።›› – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) On Aug 20, 2024 337 337 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint