Fana: At a Speed of Life!

አቶ ጌታቸው ረዳ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከወጣቶች ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከመቐለ ከተማ ወጣቶች ጋር እየተወያዩ ነው።
በውይይት መድረኩ ከመቐለ ከተማ ሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ ወጣቶች ተሳትፈዋል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.