የማርሳቤት ክልል አሥተዳዳሪ መህሙድ አሊ በቦረና ገዳ ባሊ ስልጣን ርክክብ ላይ ለመታደም ያበሎ ገቡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማርሳቤት ክልል አሥተዳዳሪ መህሙድ አሊና የኬንያ ልዑካን ቡድን አባላት በ72ኛው የቦረና ገዳ ባሊ ስልጣን ርክክብ ሥነ-ሥርዓት ላይ ለመታደም ያበሎ ከተማ ገብተዋል፡፡
ልዑካኑ ያበሎ ከተማ ሲደርስ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል መባሉን የኦሮሚያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ መረጃ አመላክቷል፡፡