የሶማሌ ክልል ምክር ቤት 9ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ም/ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባዔ በጅግጅጋ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡
ምክር ቤቱ በጉባዔው የሶማሌ ክልል መንግስት የ2017 የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ተወያይቶ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል፡፡
ከዚህ ባለፈም በ2018 በጀት ዓመት እቅድ እና ሌሎች አጀንዳዎች ላይ እንደሚመክር የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ለፋና ዲጂታል ገልጿል፡፡
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Documentary YouTube www.youtube.com/@fanamcdocumentary በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!