ኢትዮጵያ በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር ኬኒያ የወርቅ እና የብር ሜዳሊያ አገኘች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጃፓን ቶኪዮ እየተካሄደ በሚገኘው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሴቶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር ኬኒያ የወርቅ እና የብር ሜዳሊያ አገኘች አግኝታለች።
ኢትዮጵያ በውድድሩ በአትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣ መዲና ኢሳ እና ፋንታዬ በላይነህ ብትወከልም ድል ሳይቀናት ቀርቷል።
አትሌት ጉዳፍ 5ኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቃለች።