ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አንጎላ ገቡ On Nov 23, 2025 138 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በ7ኛው የአፍሪካ እና የአውሮፓ ኅብረቶች የጋራ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አንጎላ ገብተዋል። ጉባኤው በአንጎላ ዋና ከተማ ሉዋንዳ ከነገ ጀምሮ ለሁለት ቀናት የሚካሄድ ሲሆን የአፍሪካ እና የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎችና የተቋማቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ይታደማሉ፡፡ 138 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint