ሕብረ ብሔራዊ አንድነታችን በዕኩልነት መሠረቶች ላይ በማዋቀር የታፈረች ኢትዮጵያን እናፅና – ፕሬዚዳንት ታዬ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕብረ ብሔራዊ አንድነታችን በፍትህና በዕኩልነት መሠረቶች ላይ በማዋቀር የለማች፣ የተከበረችና የታፈረች ኢትዮጵያን እናፅና አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ።
20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል “ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሃሳብ በሆሳዕና ከተማ እየተከበረ ይገኛል።
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በዓሉን አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸውም ሕብረ ብሔራዊ አንድነታችን በፍትህና በዕኩልነት መሠረቶች ላይ በማዋቀር የለማች፣ የተከበረችና የታፈረች ኢትዮጵያን እናፅና ብለዋል።
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Facebook https://web.facebook.com/fanasport
Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!