በወጣቶች ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንጎላ እየተካሄደ በሚገኘው 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ ኢትዮጵያ በሴቶች የቡድን ብስክሌት የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡
3 ተወዳዳሪዎች በቡድን በሚያደርጉት ፉክክር አልጄሪያና ደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያን በመከተል 2ኛ እና 3ኛ ደረጃን ይዘው አጠናቅቀዋል።