Fana: At a Speed of Life!

በወርልድ ቴኳንዶ ኢትዮጵያ ተጨማሪ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች 

‎አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንጎላ ሉዋንዳ እየተደረገ በሚገኘው 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ጨዋታ በቴኳንዶ 73 ኪሎ ግራም ዮሐንስ ዘለቀ ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ አምጥቷል።

‎ዮሐንስ በፍፃሜ ጨዋታ ኮትዲቯራዊውን ተጋጣሚ በመርታት ነው የወርቅ ሜዳሊያ ያመጣው።

‎ውጤቱን ተከትሎ ኢትዮጵያ በ4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ ስምንተኛ የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡

በሙባረክ ፋንታው

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.