ሊቨርፑል እና ፉልሃም አቻ ተለያዩ On Jan 4, 2026 30 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሊቨርፑል እና ፉልሃም ሁለት አቻ ተለያይተዋል፡፡ የሊቨርፑልን ግቦች ቨርትዝ እና ጋክፖ ሲያስቆጥሩ ለፉልሃም ደግሞ ዊልሰን እና ሬድ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡ የሊጉ ጨዋታ ሲቀጥል ምሽት 2 ሰዓት 30 ላይ ማንቼስተር ሲቲ ከቼልሲ ይገናኛሉ፡፡ 30 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint