የአርሰናል እና ሊቨርፑል ጨዋታ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት መርሐ ግብር የአርሰናል እና ሊቨርፑል የዛሬ ጨዋታ ይጠበቃል።
ሊጉን በ48 ነጥብ እየመሩ የሚገኙት መድፈኞቹ ዛሬ ምሽት 5:00 ላይ በሜዳቸው ኤምሬትስ ሊቨርፑልን የሚያስተናግዱበት ጨዋታ በስፖርቱ ቤተሰብ ዘንድ በእጅጉ ይጠበቃል።
ያለፉትን አምስት የሊግ ጨዋታዎች ያሸነፈው አርሰናል፤ አሸናፊነቱን ለማስቀጠል እና በደረጃ ሰንጠረዡ ከተከታዮቹ ያለውን የነጥብ ልዩነት ለማስፋት ወደ ሜዳ ይገባሉ።
ያለፉትን ሁለት የሊግ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ያጠናቀቀው ሊቨርፑል ወደ አሸናፊነት ለመመለስ ብርቱ ፉክክር ያደርጋል።
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Facebook https://web.facebook.com/fanasport
Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!