Fana: At a Speed of Life!

ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በክበበ ጸሃይ የህጻናት እንክብካቤ እና ማሳደጊያ ማዕከል በመገኘት ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በክበበ ጸሃይ የህጻናት እንክብካቤና ማሳደጊያ ማዕከል በመገኘት ችግኝ ተክለዋል፡፡

ወይዘሮ አዳነች ችግኝ ከመትከል በተጨማሪም ከሚመለከታቸው የባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ማሳደጊያ ማዕከሉን መጎብኘታቸውን ከአዲስ አበባ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

#FBC
የዜና ሰዓት ሳይጠብቁ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ትኩስ እና ሰበር ዜናዎችን በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መልክ በስልክዎ ላይ እንዲደርስዎ ወደ 8111 OK ብለው ይላኩ።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.