Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአዘርባጃን የነበራቸውን ጉብኝት አጠናቅቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዘርባጃን ሪፐብሊክ የነበራቸውን ጉብኝት በማጠናቀቅ ዛሬ ከሰአት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ጋር በመሆን ከየካቲት 19 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ሲያደርጉ እንደነበር ይታወቃል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.