Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባዔ የመዝጊያ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከመላው ሀገሪቱ በሕዝቡ በተወከሉ 4 ሺህ ተመካካሪዎች መካከል ሲካሄድ የቆየው የሀገራዊ ምክክር ጉባዔ የመዝጊያ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡
በሥነ ሥርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር እንዲሁም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ተገኝተዋል፡፡
በተጨማሪም የአፍሪካ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ እና የኢጋድ ዋና ጸሃፊ ወርቅነህ ገበየሁን (ዶ/ር) ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ ኮሚሽነሮችና የምክክር ጉባዔው ተሳታፊዎች ታድመዋል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.