Fana: At a Speed of Life!

የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ፕሬዚዳንት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ አልናህያን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በድጋሚ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሾማቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
በተመሳሳይ የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንቶች ሼክ መሃመድ ቢን ረሺድ አልማክቶም እና ሼክ መንሱር ቢን ዛይድ አልናህያን ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት ማስተላለፋቸውን የሀገሪቱ ዜና አገልግሎት ዘግቧል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.