Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ክልል መንግስት ለተለያዩ የስራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ለተለያዩ የስራ ኃላፊዎች ሹመቶችን ሰጠ።

በዚህም መሰረት፦

  1. አቶ ኃይለማርያም ተስፋዬ- በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊና የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ
  2. አቶ ማሄ ቦዳ- የትምህርት ቢሮ ሃላፊ
  3. አቶ ተሾመ ታከለ- የኢንዱስትሪና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ሃላፊ
  4. አቶ አክሊሉ አዱኛ- የውሃና መስኖ ልማት ቢሮ ሃላፊ
  5. አቶ ስንታየሁ ወልደሚካኤል- የዴሞክራሲ ስርዐት ግንባታ ማሰተባበሪያ ማእከል ምክትል አስተባባሪ
  6. አቶ ይሁን አሰፋ- በዴሞክራሲ ስርዐት ግንባታ ማሰተባበሪያ ማእከል የህዝብ ግንኙነትና ማህበራዊ ሚዳያ ዘርፍ ሃላፊ
  7. አቶ ንጉሴ አስረስ- የደቡብ አመራር አካዳሚ ዋና ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸውን ከክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.