Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክርቤት ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክርቤት ስብሰባ በሀዋሳ እየተካሄደ ነው፡፡
በስብሰባው የጋራ ም/ቤት አሰራር እና በሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ላይ ውይይት ይደረጋል፡፡
እንዲሁም የፖለቲካ ፓርቲዎች የእርስ በርስ ግንኙነት፣ የሚገዙባቸው መመሪያዎች እና ደንቦች ላይ በመወያየት እንደሚያፀድቅ የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ገልጿል፡፡
ፓርቲዎቹ በቀጣይ በሚኖራቸው የሰለጠነና የዴሞክራሲያዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ እንዲሁም በጋራ በሚያከናውኗቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.