Fana: At a Speed of Life!

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ከዶ/ር ሂሩት ካሳው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚደንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ በቅርቡ በነጃሺ በደረሰው ጥቃት ዙሪያ ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ከዶክተር ሂሩት ካሳው ጋር ተወያይተዋል።
ከዚያም ባለፈ በሌሎች እስላማዊ ቅርሶች ላይ የተሻለ አጠባበቅ እና ልማት ስለሚደረግባቸው መንገዶች በዝርዝር መወያየታቸው ተገልጿል።
በዚህም የምክር ቤቱን ባለሙያዎች ያካተተ በነጃሺ ቅርስ ላይ ስለደረሰው ጉዳት የሚያጠና ቡድን በአስቸኳይ ለመላክ መስማማታቸውን ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.