የደቡብ ክልል መንግሥት እና በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የትብብር ፎረም ምስረታ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥር 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የደቡብ ክልል መንግሥት እና በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የትብብር ፎረም ምስረታ የምክክር መድረክ በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት በሚካሄደው በደቡብ ክልል የሚገኙ የዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ላይ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ እንዲሁም የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
ከዚያም ባለፈ በፎረሙ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች መታደማቸውን ከክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!