Fana: At a Speed of Life!

ከትግራይ ክልል ወደ ሱዳን የተሰደዱ 60 ሺህ ዜጎችን ለመመለስ እየተሰራ ነው

የአዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትግራይ ወደ ሱዳን የተሰደዱ 60 ሺህ ዜጎችን ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጉዳዮች ኤጀንሲ ዳይሬክተር ጄኔራል ተስፋሁን ጎበዛይ ገለፁ።

ዜጎቹን ለመመለስ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ከተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጋር እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል።

በትግራይ ክልል የነበረውን ህግን የማስከበር እርምጃ ተከትሎ ወደ ሱዳን የተሰደዱት ዜጎች በስደተኛ የመጠለያ ጣቢያዎች ይገኛሉ።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

 

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.