Fana: At a Speed of Life!

ተጨማሪ 885 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 88 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ6 ሺህ 677 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 885 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 142 ሺህ 338 ደርሷል።

በሌላ በኩል 88 ሶወች ከቨይረሱ ሲያገግሙ ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 125 ሺህ 619 ደርሷል።

በተያያዘም 208 ሰዎች በጽኑ ሕክምና ላይ ይገኛሉ።

ከዚህ ባለፈም ባለፉት 24 ሰአታት የሶስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ፥ በአጠቃላይ 2 ሺህ 148 ሰዎች በቫይረሱ ለህልፈት ተዳርገዋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.