የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአንካራ የተገነባውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረቁ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ አንካራ የተገነባው አዲሱ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በዛሬው እለት ተመርቋል።
በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የቱርክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜቩሉት ካቩሶግሉ ተገኝተዋል።
ኤምባሲው በቀድሞው ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ መሰረተ ድንጋዩ ተቀምጦ ባለፉት አራት ዓመታት በግምባታ ላይ ነበረ።
የቱርክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜቩሉት ካቩሶግሉ አዲሱ ኤምባሲ መገንባቱ የኢትዮጵያ እና የቱርክን ግንኙት እንደሚያጠናክር ገልፀዋል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት መተግበሪያን https://play.google.com/store/apps/details… በስልክዎ በመጫን ቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት፣ ኤፍኤም 98.1 እና ብሄራዊ ሬዲዮን ይከታተሉ፡፡ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!