Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከዩኒሴፍ የአስቸኳይ ጊዜ ፕሮግራም ፅህፈት ቤት ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከዓለም አቀፉ የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) የአስቸኳይ ጊዜ ፕሮግራም ጽህፈት ቤት ዳይሬክተር ማኑዬል ፎፐንቴን ጋር ተወያዩ፡፡

በውይይታቸው በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ በተለይም በህክምና ቁሳቁስና ባለሙያዎች እንዲሁም አገልግሎትና ተግዳሮቶች ዙሪያ መምከራቸውን አስታውቀዋል፡፡

ከዚህ ባለፈም በትምህርት ቤቶች ዳግም መከፈትና ለአስቸኳይ እርዳታ በሚያስፈልገው የገንዘብ ድጋፍ ዙሪያም ተወያይተዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.