Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮ ቴሌኮም በመላው ሃገሪቱ ያሉ የኩባንያው ቤተሰቦች የሚሳተፉበት “የአረንጓዴ አሻራ” የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር አስጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በመላው ሃገሪቱ ያሉ የኩባንያው ቤተሰቦች የሚሳተፉበት “የአረንጓዴ አሻራ” የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር አስጀምሯል፡፡
መርሐ ግብሩን የተጀመረው ሰኔ 29 ቀን 2013 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ መሆኑ ታውቋል፡፡
በስድስት የኩባንያው ዞኖችና 17 ሪጅኖች የሚሳተፉበት መርሐ-ግብር ላይ 1ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ዕቅድ ተይዞ እንቅስቃሴው በይፋ መጀመሩን ከኢትዮ ቴሉኮም ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.