Fana: At a Speed of Life!

የሃይቲ ፕሬዚዳንት ጆቨኔል ሞይሴ ተገደሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃይቲው ፕሬዚዳንት ጆቨኔል ሞይሴ በዛሬው ዕለት በታጣቂዎች መገደላቸው ተሰምቷል፡፡
ፕሬዚዳንት ጆቨኔል ሞይሴ በመኖሪያ ቤታቸው ነው ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች የተገደሉት፡፡
የሀገሪቱ ቀዳማዊት እመቤትም በጥቃት ጉዳት የደረሰባቸው መሆኑን የሀገሪቱ ጊዜያዊ ጠቅላይ ሚኒስትር ክላውዴ ጆሴፍ ተናግረዋል፡፡
ፕሬዚዳንት ጆቨኔል ሞይሴ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር 2017 ላይ ነበር ወደ ስልጣን የመጡት፡፡
ምንጭ ÷ ቢቢሲ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.