Fana: At a Speed of Life!

የሀረሪ ተወላጆች ለሀረሪ ምክር ቤት አባላት ምርጫ በአዲስ አበባ ድምጽ እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ተወላጆች ለሀረሪ ምክር ቤት አባላት ምርጫ በአዲስ አበባ ከተማ እያደረጉት ያለው ምርጫ ከንጋቱ 12 ሰአት ጀምሮ እየተካሄደ ይገኛል።
የሀረሪ ጉባኤ ከአጠቃላይ ምክር ቤቱ ወንበር 14 መቀመጫዎች ያሉት መሆኑ ተመላክቷል።
የሀረሪ ተወላጆቹ መብታቸውን እየተጠቀሙ በመሆናቸው ደስተኞች መሆናቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል።
በለይኩን ዓለም
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.