Fana: At a Speed of Life!

በቡራዩ ከተማ ለአሸባሪው ሸኔ ሊተላለፍ የነበረ ከ4 ሺህ በላይ ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) በቡራዩ ከተማ ለአሸባሪው ሸኔ ሊተላለፍ የነበረ 4 ሺህ 341 ሕገ-ወጥ ጥይት መያዙን የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ።
ጥይቱ የፀጥታ ኃይሎች ባደረጉት ክትትል ገፈርሳ ኖኖ በተባለ ስፍራ መያዙን ከቢሮው ያገኘነው መረጃ አመላክቷል፡፡
ህብረተሰቡ አሁንም ከፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት አካባቢውን እንዲጠብቅ እና ሰላሙን እንዲያረጋግጥ ተጠይቋል።
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.