የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ በሴት ልጅ ግርዛት በዓመት 44 ሺህ ልጃ-ገረዶች ሕይወታቸውን ያጣሉ – ጥናት Alemayehu Geremew Oct 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ በሴት ልጅ ግርዛት ምክንያት በዓመት 44 ሺህ ያኅል ልጃ-ገረዶች ሕይወታቸውን እንደሚያጡ ጥናት አመላከተ፡፡ ይፋ የሆነው የጥናት ውጤት ትኩረት ያደረገው ኢትዮጵያ ፣ ቤኒን ፣ ቡርኪና ፋሶ ፣ ካሜሩን ፣ ቻድ ፣ ኮት ዲቯር ፣ ግብፅ ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ኡስታዝ አቡበከር ሁሴን የተባለ ግለሰብን በማገት መኪና ለመንጠቅ ሊብሬውን በመቀየር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ የክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ Alemayehu Geremew Oct 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡስታዝ አቡበከር ሁሴን የተባለ ግለሰብን በማገት መኪና ለመንጠቅ ሊብሬውን በመቀየር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ የክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ። የክስ መመስረቻ የ15 ቀን ጊዜ ለዐቃቤ ሕግ የፈቀደው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመጀመሪያው የኢትዮ-ቺሊ የፖለቲካ ምክክር ተካሄደ Alemayehu Geremew Oct 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የኢትዮጵያ እና የቺሊ የፖለቲካ ምክክር ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሄደ። ምክክሩን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓ እና አሜሪካ ጉዳዮች ተጠባባቂ ምክትል ዋና ዳይሬክተር እስክንድር ይርጋ እና በቺሊ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ኖርዌይ የ25 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ሥምምነት ተፈራረሙ Alemayehu Geremew Oct 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኖርዌይ የ273 ሚሊየን የኖርዌይ ክሮነር ወይም ግምቱ (25 ሚሊየን ዶላር) የሚደርስ የድጋፍ ሥምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ሥምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና በኢትዮጵያ የኖርዌይ አምባሳደር ስቴዬን ክርስቴንሰን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በእስራዔል – ጋዛ ጦርነት እስከ አሁን ከ1 ሺህ 600 በላይ ሕይወት መቀጠፉ ተገለጸ Alemayehu Geremew Oct 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራዔል ወታደራዊ ኃይል ከሃማስ ታጣቂዎች ጋር በገባበት ጦርነት ከ1 ሺህ 600 በላይ ሕይወት መቀጠፉ ተገለጸ፡፡ በጦርነቱ ሕይወታቸውን ካጡት መካከል 704ቱ ፍልስጤማውያን ሲሆኑ ከ900 የሚልቁት ደግሞ እስራዔላውያን መሆናቸውን መረጃዎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአፍጋኒስታን የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከተጎዱት አብዛኞቹ ሴቶች እና ሕፃናት ናቸው ተባለ Alemayehu Geremew Oct 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍጋኒስታን በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከተጎዱት አብዛኞቹ ሴቶች እና ሕፃናት መሆናቸውን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ የአፍጋኒስታን መሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ባሳለፍነው ቅዳሜ ዕለት ንጋት 11 ሰዓት አካባቢ መከሰቱ የሚታወስ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ መንጋ ለመከላከል በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew Oct 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ መንጋ ለመከላከል በባሕላዊ ዘዴ የተጀመረው ሥራ በአውሮፕላን የኬሚካል ርጭት በመታገዝ ተጠናክሮ መቀጠሉን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ አግደው ሞላ÷ የግሪሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት በሚቻለው ሁሉ ኢትዮጵያን እንደሚደግፍ ገለጸ Alemayehu Geremew Oct 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ኢትዮጵያን ከፍልሰት ጋር በተገናኙ ጉዳዮች በሚቻለው ሁሉ እንደሚደግፍ አስታወቀ፡፡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተሥፋዬ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት አዲሷ ተሿሚ ዋና ዳይሬክተር አሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና የበጀት ዓመቱ ጥቅል ሀገራዊ የኢኮኖሚ እድገት 7 ነጥብ 9 በመቶ እንዲሆን ይሰራል-ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ Alemayehu Geremew Oct 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጀት ዓመቱ ጥቅል ሀገራዊ የኢኮኖሚ እድገት 7 ነጥብ 9 በመቶ እንዲሆን በሁሉም የኢኮኖሚ ዘርፎች በትኩረት እንደሚሰራ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡፡ ፕሬዚዳንቷ÷ የ2016 በጀት ዓመት የመንግስት የትኩረት አቅጣጫዎችን አስመልክተው…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2015 የበጀት ዓመት በተለያዩ ዘርፎች ስኬት ተመዝግቧል – ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ Alemayehu Geremew Oct 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የሀገራችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ ከሦስት ዓመታት በፊት የ10 ዓመታት የልማት ዕቅድ አዘጋጅቶ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌደሬሽን ምክር ቤቶች…