በአዲስ አበባ በህገ-ወጥ መንገድ ገንዘብ ሲቀበሉ የተገኙ የደንብ ማስከበር ኦፊሰሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር የግንባታ ቤትን ምክንያት በማድረግ ያለ አግባብ ገንዘብ ሲቀበሉ የተገኙ ሁለት የደንብ ቁጥጥር ባለሙያዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የጉለሌ ክፍለ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ፅህፈት ቤት አስታውቋል።…