Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ በአሸባሪው ህወሓት ለከፋ ችግር ለተጋለጡ ወገኖች በሁለት ሳምንት ውስጥ ከ240 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዳነች አቤቤ በመዲናዋ በአሸባሪው ህወሓት ለከፋ ችግር ለተጋለጡ ወገኖች በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ ብቻ ከ240 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ መደረጉን ገለጹ፡፡ በከተማ አስተዳደሩ ከማዕከል እስከ ክፍለ ከተሞች፣…

አሸባሪው ህወሓት በአማራ ክልል ያደረሰውን ሰብዓዊና ቁሳዊ ውድመት የማጥናት ሥራ ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአማራ ክልል ወረራ በፈፀመባቸው አካባቢዎች ያደረሰውን ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳት የማጥናት ሥራ ነገ እንደሚጀመር የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሀላፊ አቶ አንሙት በለጠ እንደገለፁት በክልሉ ከሚገኙ 10 የመንግሥት…

የልዩ ዘመቻዎች ሀይል፣ የሪፐብሊክ ጥበቃ ሀይል እና የአየር ወለድ አባላት በጭንቅ ላይ ያለች አገርን ችግር የፈቱ ናቸው – ሌ/ጄ ባጫ ደበሌ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የልዩ ዘመቻዎች ሀይል፣ የሪፐብሊክ ጥበቃ ሀይል እና የአየር ወለድ አባላት በጭንቅ ላይ ያለች አገርን ችግር የፈቱ መሆናቸውን የመከላከያ የሰራዊት ግንባታ ስራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ ገለጹ፡፡ ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ…

አሸባሪው ህወሓት በኮምቦልቻ መጋዘን የተቀመጠውን የእርዳታ እህል መዝረፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኮምቦልቻ መጋዘን ያስቀመጠውን የእርዳታ እህል ድራማዊ በሆነ መልኩ መዝረፉ ተገለጸ። የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አጣራሁት ባለው መረጃ ቡድኑ ምሽትን ተገን በማድረግ የአካባቢው ሰው…