Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ከዓለም አራተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢስ) በኬኒያ ናይሮቢ ሲካሄድ በቆየው ከ20 ዓመት በታች የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከዓለም አራተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቅቃለች፡፡ በውድድሩ ኢትዮጵያ ሶስት ወርቅ፣ ሰባት ብር እና ሁለት የነሃስ በድምሩ አስራ ሁለት ሜዳልያዎችን አግኝታለች፡፡…